ዳይሬክቶሬቱ የ ኦ ክፍል ትምህርት አሠጣጥ ( አተገባበር) ዙሪያ ውይይት አካሄደ !!
ትምህርት ቤቶቹ የስምንተኛ ክፍል ሞዴል ፈተና መስጠት ጀመሩ
Organizational culture (ተቋማዊ ባህል ) በሚል ሰነድ ዙሪያ ለዳይሬክቶሬቱ ፈፃሚዎች ግንዛቤ ፈጠረ !!
በሀረር ከተማ ህዝብን ባለቤት ባደረገ መልኩ እየተከናወኑ የሚገኙ አበረታች ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ:- አቶ ኦርዲን በድሪ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በሀረር ከተማ ህዝብን ባለቤት ባደረገ መልኩ እየተከናወኑ የሚገኙ አበረታች ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለፁ።
የሹዋሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ የባህል ዐውደ ርዕይና ፌስቲቫል በሐረር ከተማ ተከፈተ የሹዋሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ የባህል ዐውደ ርዕይና ፌስቲቫል በሐረር ከተማ ዛሬ ተከፈተ።
የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በሀረር ከተማ ለሹዋሊድ ክብረ በዓል እየተደረጉ የሚገኙ ዝግጅቶችን ተመለከቱ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ለሹዋሊድ ክብረ በዓል እየተደረጉ የሚገኙ ዝግጅቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
ሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ
በሐረር ከተማ በጎዳና ተዳዳሪነትና ልመና ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ችግር ለመፍታት ተቋማዊ አሰራርን በማጎልበት ችግሩን የመቅረፍ ስራ በትኩረት ይሰራል:- ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ
118
Total No Of private Schools
33
Total No Of Gov't Schools
78
Total No Of Students
1782
Total No Of Teacher
197
Total No Of Male Teacher
145
Total No Of Female Teacher
52